ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ለኢንዳስትሪ ፓርኮች ግንባታ ትኩረት ሰጥታለች።
13 ፓርኮች ወደ ስራ ገብተዋል። በቀጣይ 20 ዓመታት በመላ ሀገሪቱ 107 ተጨማሪ ፓርኮችን ለመገንባት ውጥን መያዙን ሸገር ሰምቷል።
መንግስት ግንባታ ላይ አተኩሯል። በስራ ላይ ካሉት ፓርኮች ምን ጠብ ያለ ነገር አለ? ሲል ንጋቱ ረጋሳ ጠይቋል።