ቢራ እንጂ ውሃ የማይጠጣው በግ
- Details
- ተፃፈ በወንድሙ ሀይሉ
እንጀራ እንጂ ሳር፤ ቢራ እንጂ ውሃ የማይጠጣው በግ በዶሮ ማነቂያ... የዛሬ ሰባት ዓመት የኢትዮጵያ ሚሊኒየም ሰሞን በመወለዱ “ሚሊኒየም” ይሰኛል - የዱለት ቅባት የነካው እንጀራ ካልሆነ ሳር የማይበላው፣ ቢራ ካልሆነ ውሃ ንክች የማያደርገው የዶሮ ማነቂያው በግ ! የሚወደውን በዱለት ቅባት የራሰ እንጀራ ይሻሙኛል በሚል ይመስላል የኔ ብጤዎችን የማይወደው ሚሊኒየም፣ የጠጣው ቢራ ሞቅ ሲለውም ጠብ ጠብ ይለዋል ይሉታል…
Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.
አስተያየት ይፃፉ (1 Comment)