ሸገር ወሬዎች እና ልዩ ወሬዎች
ኢትዮ ቴሌኮምና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባሉ መንግስታዊ የልማት ተቋማት የግሉ ዘርፍ ድርሻ ይኑረው መባሉ
እንደ ኢትዮ ቴሌኮምና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባሉ መንግስታዊ የልማት ተቋማት የግሉ ዘርፍ ድርሻ ይኑረው መባሉ እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ ታዋቂ ምጣኔ ሐብታዊ አከናዋኝ የቀድሞ የኢትዮጵያ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት የአሁኑ የሕብረት ባንክ ቦርድ ሰብሳቢ እንዲሁም የሕብረት ኢንሹራንስ አማካሪ አቶ እየሱስወርቅ ዛፋ ተናገሩ::Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.