
ሕብረት ባንክ አ.ማ.

የምስል ተጓዳኝ መልዕክት

የምስል ተጓዳኝ መልዕክት
ሸገር ወሬዎች እና ልዩ ወሬዎች
በኢትዮጵያ የካናዳ ኤምባሲ፣ሚኒስትር ካውንስለር እንዲሁም የልማት ትብብር ኃላፊ ከሆኑት ከሚስተር ኢቫንስ ሮበርትስ ጋር ዶ/ር አሚር አማን አበረታች ውይይት ማድረጋቸውን ሰምተናል
በኢትዮጵያ የካናዳ ኤምባሲ፣ ሚኒስትር ካውንስለር እንዲሁም የልማት ትብብር ኃላፊ ከሆኑት ከሚስተር ኢቫንስ ሮበርትስ ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርገናል፡፡ በጤናው ዘርፍ እየተደረጉ ባሉ ድጋፎች ላይ እንዲሁም በስነተዋልዶና በእናቶች ጤና ዙሪያም ትብብሩን ለማጠናከር በሚያስችሉ መንገዶች ላይ ውይይት አድርገናል ሲሉ የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ዶ/ር አሚር አማን በትዊተር ገፃቸው ላይ አስፍረው ተመልክተናል፡፡
PrevNext
የምትፈልጉትን መሰናዶ ለማዳመጥ የአዘጋጁን ምስል ይጫኑ!