ሸገር ወሬዎች እና ልዩ ወሬዎች በነቀምቴ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ወደ ነበረበት ተመልሷል ተባለ በነቀምቴ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ወደ ነበረበት ተመልሷል ተባለ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ለደምበኞቹ ችግሩ እስኪፈታ በትእግስት ስለጠበቁ የላቀ ምስጋናውን አቅርቧል፡፡ በማኅበረ ሰብ ገጾች ያጋሩ