ሸገር ወሬዎች እና ልዩ ወሬዎች
የካቲት 1፣2011/ በአማራ ክልል ማዕከላዊና ምዕራብ ጎንደር ባገረሸው ግጭት የሰው ሕይወት አልፏል፤በሺዎች የሚቆጠሩም ቤት አልባ ሆነዋል
በአማራ ክልል ማዕከላዊና ምዕራብ ጎንደር ባገረሸው ግጭት የሰው ሕይወት አልፏል፡፡ በሺዎች የሚቆጠሩም ቤት አልባ ሆነዋል፡፡ ክልሉ የአካባቢውን ሰላም ለመመለስ እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡ የትዕግስት ዘሪሁንን ዘገባ ያዳምጡ
Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.