ሸገር ወሬዎች እና ልዩ ወሬዎች
የካቲት 4፣2011/ ከሳንሱሲ ታጠቅ ኬላ የመንገድ ሥራ መጓተት ገጥሞታል
ከሳንሱሲ ታጠቅ ኬላ የመንገድ ሥራ መጓተት ገጥሞታል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎች አለመነሳታቸው ነው ተብሏል፡፡ የወንድሙ ሀይሉን ዘገባ ያዳምጡ
Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.