• United Bank S.C.

  ሕብረት ባንክ አ.ማ.

 • Slider Two

  የምስል ተጓዳኝ መልዕክት

 • Sldier Three

  የምስል ተጓዳኝ መልዕክት

ሸገር ወሬዎች እና ልዩ ወሬዎች

ጥቅምት 26፣2012/ በአገሪቱ ሲያጋጥሙ የነበሩትና አሁን እየታዩ ያሉት የአደባባይ ተቃውሞዎች ወይንም አቤቱታዎች ከአመፅ መፅዳት ያልቻሉት ለምንድነው?

ኢትዮጵያ ባለፉት ሶስትና አራት አመታት ተቃውሞና አመፅ ተደጋግመው አጋጥመዋታል፡፡ ገንፍሎ አደባባይ የወጣው ተቃውሞ አመፅ እያስከተለ ብዙዎችን ከመንገድ አሰቀርቷል፡፡
 • በአገሪቱ ሲያጋጥሙ የነበሩትና አሁን እየታዩ ያሉት የአደባባይ ተቃውሞዎች ወይንም አቤቱታዎች ከአመፅ መፅዳት ያልቻሉት ለምንድነው?
 • አቤቱታ ማሰማትና አመፅስ ምንና ምን ናቸው?
 • የሰለጠነ የአቤቱታ ማሰሚያ ዘዴስ እዴት ያለ ነው ?

ሕይወት ፍሬስብሃት

በማኅበረ ሰብ ገጾች ያጋሩ

Submit to FacebookSubmit to Google PlusSubmit to TwitterSubmit to LinkedIn
Sheger 102.1 AudioNow Numbers