ሸገር ወሬዎች እና ልዩ ወሬዎች ሕዳር 9፣ 2012/ ነገ ለሚካሄደው የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ሕዝበ ውሳኔ ድምፅ አሰጣጥ ለመጀመር ዝግጅት ተጠናቅቋል ተባለ ነገ ለሚካሄደው የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ሕዝበ ውሳኔ ድምፅ አሰጣጥ ለመጀመር ዝግጅት ተጠናቅቋል ተባለ፡፡ ከ2.2 ሚሊየን በላይ ድምፅ ሰጪዎች ተመዝግበዋል ተስፋዬ አለነ የስልክ ሪፖርት አለው በማኅበረ ሰብ ገጾች ያጋሩ