• Slider One

  የምስል ተጓዳኝ መልዕክት

 • Slider Two

  የምስል ተጓዳኝ መልዕክት

 • Sldier Three

  የምስል ተጓዳኝ መልዕክት

ሸገር ወሬዎች እና ልዩ ወሬዎች

የጋራ መኖሪያ ቤቶች 20/80 40/60 ፕሮግራም

ሥራቸው ቀደም ብሎ የተጀመሩት የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የግንባታ ደረጃ ከ93 ከመቶ በላይ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ተናገሩ...በ20/80 ፕሮግራም ግንባታ ከተጀመረላቸው 132 ሺህ ሰባት መቶ ሁለት ቤቶች መካከል 39 ሺህ ያህሉ የግንባታ አፈፃፀማቸው ከ93 ከመቶ በላይ ደርሷል ያሉት ከንቲባ ድሪባ ኩማ በ2006 እና 2007 በጀት ዓመት የተጀመሩ የ20/80 ፕሮግራም ቤቶች 44 በመቶ ተገንብተዋል ብለዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ዛሬ መደበኛ ጉባዔውን ባካሄደበት ወቅት የከተማውን የ9ኝ ወር ሪፖርት በከንቲባው አማካኝነት ሲያቀርብ ነው ይህንን የሰማነው፡፡ አዲስ አበባ ከሚገነቡላት የ40/60 ፕሮግራም ቤቶች መካከል 1 ሺህ 292ቱ ቤቶች 94 ነጥብ 8 በመቶ ያህል ተጠናቀዋል ተብሏል፡፡ በተለያዩ ወቅቶች የተጀመሩ ቤቶች እንደመሆናቸው የግንባታ ሁኔታቸው እንደሚለያይም ተነግሯል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

አስተያየት ይፃፉ (1 Comment)

“2ቱ የግንቦት ፍንዳታዎች”:ስንክሳር

2ቱ የግንቦት ፍንዳታዎች፣ ከ1500 እስከ 3000 ያህል ሰዎች ስለሞቱበት ስለ ግንቦት 20፣ 1983ቱ የሸጎሌ የጥይት ፋብሪካ ፍንዳታ ምን ያህል ያውቃሉ ? እሁድ ግንቦት 21 ቀን 2008 ዓ.ም በሸገር የዶክመንተሪ ፕሮግራም (ስንክሳር) ላይ የቀረበው “2ቱ የግንቦት ፍንዳታዎች” የተሰኘው ዶክመንተሪ የዛሬ 25 ዓመት አዲስ አበባን ስላናወጡትና በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት ስለቀጠፉት ሁለት ፍንዳታዎች ያልተሰሙ መረጃዎችን አስደምጦናል፡፡ ግንቦት 20፣ 1983 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 እስከ 7፡30 ባለው ጊዜ ውስጥ የተከሰተው የሸጎሌው የጥይት ፋብሪካ ፍንዳታ ከብዙዎች ትውስታ ቢጠፋም የአካባቢው ሰዎች ግን አሁን የሆነ ያህል ያስታውሱታል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

አስተያየት ይፃፉ (2 Comments)

፭ኛው የሸገር ኤፍ ኤም የለዛ የአድማጮች የዓመቱ ምርጥ

፭ኛው የሸገር ኤፍ ኤም የለዛ የአድማጮች የዓመቱ ምርጥ

በትላንትናው ምሽት መስከረም 20፣2008 በሒልተን ሆቴል ቦል ሩም በተካሄደው ፭/5ኛው የሸገር ኤፍ ኤም የለዛ የአድማጮች የዓመቱ ምርጥ የኪነጥበብ ሽልማት ስነስርዓት በ9 ዘርፎች ልቀው ለተገኙ የኪነጥበብ ሰዎች ሽልማት ተበርክቷል::

በዓመቱ ምርጥ የፊልም ማጀቢያ ዘርፍ አሸናፊ በሐርየት፣ ፀደኒያ ገ/ማርቆስየዓመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ ዘርፍ አሸናፊ የቴዎድሮስ ካሳሁን፣ሰባ ደረጃየዓመቱ ምርጥ አዲስ ድምጻዊ ዘርፍ አሸናፊ፣ ዳን አድማሱየዓመቱ ምርጥ ተዋናይት ዘርፍ አሸናፊ አዚዛ መሐመድ፣ ሰኔ 30 የዓመቱ ምርጥ ተዋናይ ዘርፍ አሸናፊ ግሩም ኤርሚያስ፣ ላምባ የዓመቱ የሕይወት ዘመን ተሸላሚ፣ አለማየሁ እሸቴ

የዓመቱ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ ዘርፍ አሸናፊ ዮሴፍ ገብሬ(ጆሲ)፣ ሽክ ብለሽ ፊቸሪንግ ጃሉድ የዓመቱ ምርጥ አልበም፣ የአብነት አጎናፍር፣ አስታራቂየዓመቱ ምርጥ ፊልም ዘርፍ አሸናፊ፣ ሰኔ 30አስተያየት ይፃፉ (4 Comments)

የቀጥታ ስርጭት

የቀጥታ ስርጭት

ውድ አድማጮጫችን የቀጥታ ስርጭታችንን ተስተካክሎ ላለፋት 72 ሰዓታት ያለምንም መስተጓጎል ተላልፎአል:: ለተፈጠረው መስተጓጎል ይቅርታ እየጠየቅን በተሻለ መንገድ ለማዳመጥ የስልክ አፕሊኬሽኖቻችን Update ስላደረግን Download በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ:: በTunein.com ላይ በተሻለ እየሰራ ቢሆንም ለአስተማማኝ ስርጭት የራሳችንን ስልክ አፕሊኬሽኖች(Android/iOS) Download አድርጋችሁ እንድትጠቀሙ እንመክራለን::

https://itunes.apple.com/app/id847859021

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sheger.radio.mobile&hl=en
አስተያየት ይፃፉ (5 አስተያየት)

አንድሮይድ አፕሊኬሽን(Android App) እና አይፎን አፕሊኬሽን(iPhone App)

አንድሮይድ አፕሊኬሽን(Android App) እና አይፎን አፕሊኬሽን(iPhone App)

ውድ የሸገር አድማጮች እና ቤተሰቦች ሸገርን መከታተል ምትችሉበት አማራጭ በመጨመር በአንድሮይድ እና አይፎን ላይ ለተመሰረቱ ቅንጡ የእጅ ስልካችሁ አፕሊኬሽን(App) ገንብቶል የሚቀጥሉትን አድራሻ በመጫን በነጻ ስልካችሁ ላይ መጫን እና መጠቀም ትችላላችሁ:: ስለ አፕሊኬሽን የሚኖራችሁንም አስተያየት አጋሩን...

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sheger.radio.mobile&hl=en

https://itunes.apple.com/app/id847859021አስተያየት ይፃፉ (34 አስተያየት)

ተጨማሪ የአንድሮይድ App ከ AudioNow

ተጨማሪ የአንድሮይድ App ከ AudioNow


https://play.google.com/store/apps/details?id=com.audionowdigital.player.sheger 


Sheger-Android-AudioNow-App

-በሚገኙበት ሀገር ሆነው በተዘጋጀሎት በስልክ ቁጥር ላይ ደውለው በቀጥታ የሸገርን ስርጭት ያዳምጡ

-የተላለፋ ፕሮግራሞችን ያዳምጡ
-አጫጭር የጽሁፍ መልዕክቶችን፣ ምስል፣ድምጽ፣ ቪድዮ በቀጥታ መላክ ይችላሉ

በነጻ አውርደው መጠቀም ይችላሉ!

አስተያየት ይፃፉ (13 አስተያየት)

የአድማጮች የዓመቱ ምርጥ

የአድማጮች የዓመቱ ምርጥ

በሸገር 102.1 የለዛ ሬድዮ ፕሮግራም ፬/4ኛው የአድማጮች የዓመቱ ምርጥ የጥበብ ስራ አሸናፊዎች 40% ከዳኞች እና 60% ከአድማጮች በተሰበሰበው ድምፅ መሰረት አሸናፊዎቹ ተለይተው ትላንት መስከረም ፳፬ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም በቀይ ምንጣፍ የሸልማት ስነ-ስርዓት በጣሊያን ካልቸራል ኢንስቲቲዩት በደማቅ ሁኔታ ሽልማታቸውን ተቀበሉ:: በዚህም መሰረት አሸናፊዎቹ የሚከተሉት ናቸው:-

 • ****የሕይወት ዘመን ድምጻዊ ****
  • መሀሙድ አህመድ
 • ****የሕይወት ዘመን ሙዚቀኛ ****
  • አየለ ማሞ
 • ****የአመቱ ምርጥ የሙዚቃ አልበም****
  • ስለሺ ደምሴ፣ያምራል ሀገሬ

 • ****የአመቱ ምርጥ ፊልም****
  • ረቡኒ

 • ****የአመቱ ምርጥ መሪ ተዋናይት****
  • ሩታ መንግስተአብ፣ረቡኒ

 • ****የአመቱ ምርጥ መሪ ተዋናይ****
  • መሳይ ተፈራ፣ትመጣለህ ብዬ

 • ****የአመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ****
  • ግርማ ተፈራ፣መቼ ትመጭያለሽ

 • ****አዲስ ድምፃዊ****
  • ሚካኤል ለማ

 • ****ምርጥ የሙዚቃ ቪድዮ****
  • ጃኪ ጐሲ፣ፊያሜታ
አስተያየት ይፃፉ (10 አስተያየት)

Audio Now Numbers

የስልክ አማራጮች

ሸገር 102.1 የናንተው ሬዲዮ የአገር ርቀት፣ የተራራና የውቅያኖስ ግዝፈትና ጥልቀት ሣይገድበው በጥሩ የድምፅ ጥራት ወደ አድማጮቹ ለመድረስ በሚያደርገው የሁልጊዜም ጥረት እነሆ ዛሬም ሸገርን በጥራት የምታዳምጡበትን አዲስ ብልሃት አግኝቷል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሀገር ያላችሁ አድማጮቻችን ከኢንተርኔት(በይነ መረብ) ቀጥታ ስርጭት አማራጭ ውጭ በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች በመደወል ለ24 ሰዓታት ሸገርን ማድመጥ ትችላላችሁ፡፡

UK: + 44 (0) 33.0010.2866
Sweden:+46840308863
Norway: +4721953369
Israel: +97223721579
United States: 712.432.6885
Netherlands: +31 (0) 20.26.23.329
Germany: 492302185900209
Spain: +34 (0) 91.13.66.092
Ireland: +353 (0)14.37.36.52
Switzerland: +41(0)44.55.10.014
South Africa: +271.0593.2229
Italy: +39.068.9970.525
Australia:1-300-769-603

አትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!
ሸገር የእናንተ የአድማጮቹ ሬዲዮ ነው!

አስተያየት ይፃፉ (0 አስተያየት)

ፕ/ሮ መስፍን ወልደማሪያም

የእናንተን ጥያቄዎች ለፕ/ሮ መስፍን ወልደማሪያምእንዴት ሰነበታችሁ አድማጮቻችን? እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!


ይህ የሸገር የቅዳሜ ጨዋታ አዘጋጅ መልዕክት ነው፡፡ 

ባለፉት ፮ ሳምንታት በቅዳሜ ጨዋታ የእንግዳ ዝግጅት አንጋፋው ምሁር ፕ/ሮ መስፍን ወልደማሪያም ሲያጨዋውቱን ሠንብተዋል፡፡

መዓዛ ብሩ ፕ/ሮ መስፍን ቢጠየቁ ብላ ያዘጋጀቻቸውን ጥያቄዎች ጠይቃ ፕሮፌሠሩም መልሠውላታል፡፡ በእናንተ በኩል ይህን ቢጠየቁ የምትሉት ወይንም የበለጠ ማብራሪያ የምትፈልጉበት ሀሳብ ካለ በ8101 አጭር የፅሁፍ መልዕክት መቀበያ prof አስቀድማችሁ ላኩልን ወይንም በኢሜል አድራሻ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. ልትልኩልን ትችላላችሁ፡፡

መዓዛ ፕሮፌሠርን ቃል ባስገባቻቸው መሠረት ጥያቄዎቻችሁን ይዛ ለፕ/ሮ ታቀርባለች፡፡ 

አትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!

ሸገር FM 102.1 የናንተው ሬድዮ!

አስተያየት ይፃፉ (32 አስተያየት)

አዲስ ዓመት ፳፻፯

አዲስ ዓመት ፳፻፯ከሀገር ርቃችሁ ከባህር ማዶ ያላችሁ ውድ የሸገር አድማጮቻችን እንኳን ለ፳፻፯ አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ፡፡

ዛሬም አመት በዓል መጣና የናንተው ሬድዮ ሸገር FM 102.1 ሀገር ቤት ያሉ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን እንኳን አደረሳችሁ ትሉ ዘንድ ፕሮግራም ይዞላችኋል ፡፡

በ Skype አድራሻችን Sheger.fm ሀሙስ 29/12/2006 እና አርብ 30/12/2006 ከቀትር በኋላ ከ8:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት ደውሉልን የእናንተን የድምፅ መልክት በበዓሉ ልዩ ዝግጅታችን ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ እናቀርባለን ፡፡ 

መልካም በዓል ይሁን!

አትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!

ሸገር FM 102.1 የናንተው ሬድዮ
አስተያየት ይፃፉ (4 Comments)
Sheger 102.1 AudioNow Numbers