• United Bank S.C.

    ሕብረት ባንክ አ.ማ.

  • Slider Two

    የምስል ተጓዳኝ መልዕክት

  • Sldier Three

    የምስል ተጓዳኝ መልዕክት

ሸገር ወሬዎች እና ልዩ ወሬዎች

መጋቢት 10፣2011/ በኦሮሚያ ክልል ለሚገኙና ከ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ለሚበልጡ ድጋፍ ፈላጊዎች ዕርዳታ እየቀረበ ነው ተባለ

በኦሮሚያ ክልል ለሚገኙና ከ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ለሚበልጡ ድጋፍ ፈላጊዎች ዕርዳታ እየቀረበ ነው ተባለ፡፡

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.ንጋቱ ረጋሳን ዘገባ ያዳምጡ

አስተያየት ይፃፉ (0 አስተያየት)

መጋቢት 10፣2011/ የደንዱ ሀይቅ እና በአካባቢው የሚገኙ የቱሪስት መስህቦች በመሰረተ ልማት አለመሟላት የተነሳ ከእይታ ርቀው፤ የቱሪዝም መዳረሻ መሆን አለመቻላቸው ተነገረ

የደንዱ ሀይቅ እና በአካባቢው የሚገኙ የቱሪስት መስህቦች በመሰረተ ልማት አለመሟላት የተነሳ ከእይታ ርቀው፤ የቱሪዝም መዳረሻ መሆን አለመቻላቸው ተነገረ፡፡

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.ማህሌት ታደለን ዘገባ ያዳምጡ

አስተያየት ይፃፉ (0 አስተያየት)

መጋቢት 10፣2011/ በአዲስ አበባ ከሚገኙ የቀበሌ ቤቶች ከ26 ሺ በላይ የሚሆኑትን በመመዝገብ የይዞታ ማረጋገጫ እየተዘጋጀላቸው ነው ተባለ

በአዲስ አበባ ከሚገኙ የቀበሌ ቤቶች ከ26 ሺ በላይ የሚሆኑትን በመመዝገብ የይዞታ ማረጋገጫ እየተዘጋጀላቸው ነው ተባለ፡፡

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.ምህረት ሥዩምን ዘገባ ያዳምጡ

አስተያየት ይፃፉ (0 አስተያየት)

መጋቢት 9፣2011/ የህዝብና ቤት ቆጠራ ኮሚሽን ዛሬ መጋቢት 9፣2011 ባካሄደው ስብሰባ አራተኛውን የህዝብና ቤት ቆጠራ እንዲራዘም የውሳኔ ሃሳቡን ለተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች እንዲቀርብ በአብላጫ ድምፅ ወስኗል

የህዝብና ቤት ቆጠራ ኮሚሽን ዛሬ መጋቢት 9፣2011 ባካሄደው ስብሰባ አራተኛውን የህዝብና ቤት ቆጠራ ለማካሄድ የተደረገዉን ዝግጅት በመገምገም የውሳኔ ሃሳቦች ማሳለፋን ከጠቅላይ ሚንስትር ጽህፈት ቤት ተመልክተናል።

በዚህም መሠረት:-

• የሕዝብና ቤት ቆጠራው እንዲቀጥል በቴክኒክ ደረጃ በቂ ዝጅግት የተደረገ መሆኑንና ኮሚሽኑና ማእከላዊ እስታትስቲክስ ኤጀንሲ ሰፊ ስራ የሰሩ መሆኑን፤

• የካርታ እና ተያያዥ ስራዎች እየተገባደዱ መሆኑን፤

• ሌሎች ዝግጅቶችም እየተደረጉ መሆኑን ግንዛቤ ወስዶ የቆጠራውን አላማና ግብ በአስተማማኝ ሁኔታ ለማሳካት የሚያስችሉ ተግባራት የተሟሉ ባለመሆናቸው ማለትም በየአካባቢው ለስራው መሳካት በተገቢው ሁኔታ መጠናቀቅ የሚገባቸው ተግባራት ባለመጠናቀቃቸው እና ተጨማሪ ግዜ የሚያስፈልግ በመሆኑ፤

• ምንም አንኳን ለቆጠራ የቀሩን ቀናት ጥቂት ቢሆንም በተለያዩ ገጭቶች ምክንያት የተፈናቀሉ በርካታ ቁጥር ያላቸውን ወገኖች ወደነበሩበት ቀዬ የመመለሱ ስራ በበቂ ሁኔታ ባለመሰራቱ አሁንም በርካታ ዜጎች በጊዜያዊ መጠለያ የሚገኙ በመሆኑ እነዚህ ወገኖች ትርጉም ባለው ደረጃ ወደ ነበሩበት ቦታ እስኪመለሱ ድረስ ተጨማሪ ጊዜ በማስፈለጉ ቆጠራው እንዲራዘም የውሳኔ ሃሳቡን ለተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች እንዲቀርብ በአብላጫ ድምፅ ወስኗል ተብሏል።

ምንጭ፦የጠቅላይ ሚንስትር ጽህፈት ቤት

አስተያየት ይፃፉ (0 አስተያየት)

መጋቢት 9፣2011/ ግንባታው ተቋርጦ የቆየው የላሊበላ መንገድ ደረጃው ከፍ ብሎ በቅርቡ መገንባት ይጀመራል ተባለ

ግንባታው ተቋርጦ የቆየው የላሊበላ መንገድ ደረጃው ከፍ ብሎ በቅርቡ መገንባት ይጀመራል ተባለ፡፡

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.ሕይወት ፍሬስብሃትን ዘገባ ያዳምጡ
አስተያየት ይፃፉ (0 አስተያየት)

መጋቢት 9፣2011/ በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች የሚያሳድሩትን ተፅእኖ ለመከላከል የመንግስት ሀላፊዎች የሚጠየቁትን መረጃ በወቅቱ መስጠት እንደሚኖርባቸው ተነገረ

በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች የሚያሳድሩትን ተፅእኖ ለመከላከል የመንግስት ሀላፊዎች የሚጠየቁትን መረጃ በወቅቱ መስጠት እንደሚኖርባቸው ተነገረ፡፡

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.በየነ ወልዴን ዘገባ ያዳምጡ

አስተያየት ይፃፉ (0 አስተያየት)

መጋቢት 6፣2011/ የሕዝብና ቤት ቆጠራውን በተመለከተ ልታውቋቸው የሚገቡ ጉዳዮች

መጋቢት 29 ጀምሮ ይካሄዳል በሚባለው የሕዝብና ቤት ቆጠራ ልታውቋቸው ይገባሉ ባላቸው ጉዳዮች ላይ ቆጣሪ መስሪያ ቤቱ መግለጫ ሰጥቷል፡፡

ንጋቱ ሙሉ

አስተያየት ይፃፉ (0 አስተያየት)

መጋቢት 9፣2011/ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ለተከሰተው ረሃብ የጋራ መፍትሄ ሲፈለግ አይስተዋልም

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ለተከሰተው ረሃብ የጋራ መፍትሄ ሲፈለግ አይስተዋልም፡፡ ይህን የማድረግ ኃላፊነት ያለበት ማነው? ሲል ቴዎድሮስ ብርሃኑ ጠይቋል…

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

አስተያየት ይፃፉ (0 አስተያየት)

መጋቢት 9፣ 2011/ በጌድኦ ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ ማድረጉን የገቢዎች ሚኒስቴር ተናገረ

በጌድኦ ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ ማድረጉን የገቢዎች ሚኒስቴር ተናገረ፡፡

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.ወንድሙ ኃይሉን ዘገባ ያዳምጡ
አስተያየት ይፃፉ (0 አስተያየት)

መጋቢት 9፣2011/ በሱሉልታ ከተማ በመሬት አስተዳደር ጽ/ቤት ዋልጌ አሰራር መኖሩ ይሰማል

በሱሉልታ ከተማ በመሬት አስተዳደር ጽ/ቤት ዋልጌ አሰራር መኖሩ ይሰማል፡፡ተደራራቢ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ የሰጡ እና በንቅዘት ውስጥ የነበሩ በሙሉ ከተጠያቂነት አያመልጡም ተብሏል፡፡

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.ተህቦ ንጉሴን ዘገባ ያዳምጡ

አስተያየት ይፃፉ (0 አስተያየት)

መጋቢት 9፣2011/ በኢትዮጵያ ሚዲያ ህጎች ላይ ያሉ ችግሮች ምንድናቸው?

በኢትዮጵያ ሚዲያ ህጎች ላይ ያሉ ችግሮች ምንድናቸው? የጠቅላይ አቃቤ ህግ የሙያ ሕግ ጥናት ቡድን በህጎቹ ላይ አሉ ያላቸውን ችግሮች በጥናት ዳስሷል፡፡

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.ንጋቱ ሙሉ
አስተያየት ይፃፉ (0 አስተያየት)
Sheger 102.1 AudioNow Numbers