ማስታወቂያ

programs top mid size ad

የሃገራችን ባንክና አክሲዮን ሽያጭ ከ28 ቢሊዮን ብር እንደማይበልጥ ይነገራል..የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ደግሞ መዋሃዳቸው ጥንካሬ ሰጥቶ ተወዳዳሪ ያደርጋቸዋል በሚለው ሀሳብ አይስማሙም

የሃገራችን ባንክና አክሲዮን ሽያጭ ከ28 ቢሊዮን ብር እንደማይበልጥ ይነገራል፡፡ ስለዚህም፣ ባንኮችና ኢንሹራንሶችን ጠንካራ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ቢዋሃዱና የገንዘብ ካፒታላቸውን ቢያዳብሩ ይሻላል እያሉ አንዳንድ የምጣኔ ሀብት ጠበብት ይናገራሉ፡፡ ሌሎች የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ደግሞ መዋሃዳቸው ጥንካሬ ሰጥቶ ተወዳዳሪ ያደርጋቸዋል በሚለው ሀሳብ አይስማሙም፡፡ ንጋቱ ረጋሣ በዚህ ዙሪያ ያጠናቀረውን እንድታዳምጡ ጋብዘናል፡፡

{audio}/liyuwere/Opposit_Ideas_On_Bank_Merging_4_12_2010.mp3{/audio}
ምላሽ