23 hours agoሚያዝያ 17፣2016 - በ 9 ወራት ከ880 በላይ ሰዎች በህገወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ ሲሉ ድንበር ላይ ተይዘው ተመልሰዋል ተባለባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ ከ880 በላይ ሰዎች በህገወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ ሲሉ ድንበር ላይ ተይዘው ተመልሰዋል ተባለ፡፡ ኦሮሚያ፣ አማራ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ህገወጥ ስደት የሚበዛባቸው ክልሎች ተብለው...
23 hours agoሚያዝያ 17፣2016 - የወጡ ህጎች የሚጣረሱ እና ወጥነት የጎደላቸው መሆናቸው የንግዱን ዘርፍ ስራ አስቸጋሪ እንዲሆን ካደረጉት ምክንያቶች መካከል ነው ተባለበግብር አከፋፈል እና አስተዳደርን በተመለከተ የወጡ ህጎች እርስ በርሳቸው የሚጣረሱ እና ወጥነት የጎደላቸው መሆናቸው የንግዱን ዘርፍ ስራ አስቸጋሪ እንዲሆን ካደረጉት ምክንያቶች መካከል ነው ተባለ፡፡ በጉዳዩ ላይ ዛሬ...
23 hours agoሚያዝያ 17፣2016 - የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የብሪክስ ባለሞያዎች የጋራ ስብሰባ በሁለቱ ሀገራት እና በአባል ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነት ጉዳይ መምከሩ ተነገረየኢትዮጵያ እና የሩሲያ የብሪክስ ባለሞያዎች የጋራ ስብሰባ በሁለቱ ሀገራት እና በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል ሊኖር ስለሚገባው የጋራ ተጠቃሚነት ጉዳይ መምከሩ ተነገረ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
23 hours agoሚያዝያ 17፣2016 - እግድ በተጣለበት ጊፕሰን አካዳሚ የሚማሩ የ6ተኛ እና የ8ተኛ ክፍል ተማሪዎች ጉዳይ እያወዛገበ ነውፈፅሞታል በተባለ ጥፋት ምክንያት እግድ በተጣለበት ጊፕሰን አካዳሚ የሚማሩ የዘንድሮ የስምንተኛ እና የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ጉዳይ እያወዛገበ ነው፡፡ ትምህርት ቢሮ ት/ቤቱ እግድ ስለተጣለበት ተማሪዎቹን በሌላ ት/ቤት...