የደጅ አዝማጅ አስፋው ከበደ ልጅ አቶ መስፍን አስፋው እንግሊዝ ሀገር 40 ዓመት ቆይተዋል፡፡ በቅርስ የተመዘገበው የሕዝብና የአባታቸው ንብረት መፍረሱ እጅግ እንዳሳዘናቸው ለሸገር ነግረዋል፡፡
እሳቸው የደጅ አዝማጅ አስፋው ከበደ ቤት ቢፈርስም ድጋሚ ራሱኑ በቦታው ላይ ማነፅ እንደሚሹ ነግረውናል፡፡