ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 12፡00 እስከ 1፡00 የሚቀርበው የ“ታይምለስ ክላሲክ” ፕሮግራም በሸገር አድማጮች ምርጫ ላይ በመመርኮዝ ቆየት ያሉ ጊዜ አይሽሬ የእንግሊዝኛ ሙዚቃዎችን የምናስደምጥበት ነው፡፡ ፕሮግራሙን ሔኖክ ተመስገን አዘጋጅቶ ያቀርበዋል፡፡