ማስታወቂያ

programs top mid size ad

መዓዛ ብሩ/ ሸገር ካፌ

መዓዛ ብሩ/ ሸገር ካፌ

የካፌ የ2 ሰዓት ሣምንታዊ ነፃ የውይይት ፕሮግራም ነው፡፡

በሸገር ካፌ

ፖለቲካ፣ ባህል፣ ኪነ-ጥበብ፣ ታሪክ፣ ወቅታዊ ጉዳዮች ከቡና ጋር ለውይይት ይቀርባሉ፡፡

በተለያዩ የጥናት መስኰች ጥናት ያደረጉ ምሁራን፣ ባለሙያዎች፣ የካፌው የውይይት ደንበኞች ናቸው፡፡

ሸገር ካፌ እሁድ ጠዋት ከ3:00 - 5:00 ይቀርባል፡፡

በድጋሚ አንዱ ጠረጴዛ ተመርጦ

ሐሙስ 1፡30-2፡30

Email
cafe@Shegerfm.com
የድምፅ ስብስብ