ማስታወቂያ

programs top mid size ad

መስከረም 7፣ 2014- ለመሆኑ ለም መሬቱ፣ ውሃው እና ሰራተኛ እጆች እያሉ ከውጪ ስንዴ ግዥ ጥገኝነት ኢትዮጵያ ስለምን መውጣት አቃታት?

ኢትዮጵያ የመስኖ ልማትን አስፋፍቼ በስንዴ ምርት እራሴን እችላለሁ ብላ ካሰበች ብዙ ዓመታት ቢቆጠሩም ዛሬም ግን በየዓመቱ ለስንዴ ግዥ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር ያላነሰ ገንዘብ እያወጣች ነው፡፡ ለመሆኑ ለም መሬቱ፣ ውሃው እና ሰራተኛ እጆች እያሉ ከውጪ ስንዴ ግዥ ጥገኝነት ኢትዮጵያ ስለምን መውጣት አቃታት?

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ