ታሪክን የኌሊት

ቀን01/20/2022 - 18:23 ሐሙስ
Sort by
ነባሪ
Post Date
ፗግሜ 01, 2005

ታንክ አይነቱ በዝቶ፤ ቅልጥፍናው ጨምሮ፣ ዘምኖ ዘመኖ፣ አሁን ከደረሰበት ምጡቅ የቴክኖሎጂ ጫፍ ተጠግቷል፡፡ የዘመኑ ትላላቅ የምድር ውጊያዎች፣ በአመዛኙ ያለ ታንክ አይታሰቡም፡፡ታንክ፣ በውጊያ ላይ መዋል የጀመረው በ1ኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ነበር፡፡ ውልደቱም በዚያው ጊዜ ነው፡፡ በብሪታንያ፡፡ሊትል ዊሊ ወይም ‹‹ትንሹ ዊሊ›› የተሠኘ ስም የተሰጠው የመጀመሪያው ታንክ ተመርቶ የወጣው የዛሬ 98 ዓመት…

ኢትዮጵያን፣ ለ17 አመታት እንደፈቀዱና እንደፈለጉ ሲገዙና ሲነዱ የነበሩት ኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማርያም፣ የተቃዋሚ የጦር ሀይል ወደ አዲስ አበባ ሲቃረብ፣ ሸሽተው ከሀገር የወጡት የዛሬ 29 ዓመት ልክ በዛሬው ቀን ነበር፡፡ 

እለቱ ማክሰኞ ነበር፡፡ በስድስት ሰዓቱ የኢትዮጵያ ሬዲዮ የዜና እወጃ፣ በሀገሪቱ የነበረውን ደም ማፈሰስ ለማስቆም ሲባል ፕሬዚዳንት መንግስቱ ከሀገር እንዲወጡ መደረጉን ተናገረ፡፡ በማግስቱ ግን ለማንም ሳያሳውቁ ሸሸተው፣ መሄዳቸውን…

ከዛሬ 8 ዓመት በፊት፣ በዛሬው ቀን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አረፉ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕክምና ከሚያደርጉበት ብራስልስ ማረፋቸው በመገናኛ ብዙሃን የተነገረው ነሐሴ 14/2004 ዓ/ም ነበር፡፡

አቶ መለስ ሹመታቸው ላይ እንዳሉ የሞቱ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር ናቸው፡፡

ነሐሴ 08, 2005

ምዕራባዊያን እንደ ቀንደኛ አሸባሪ፤ ግራ ክንፈኞችና ፍልስጤማውያን ደግሞ እንደ ዓለም አቀፍ ተዋጊ የሚቆጥሩት ካርሎስ ቀበሮ በፈረንሳይ የደህንነት ኃይሎች  የተያዘው የዛሬ 19 ዓመት በዛሬዋ ዕለት ነበር፡፡ ሰውየው ሲወለድ እናት አባቱ ያወጡለት ስም ኤሊች ራሚሬዝ ሳንቼዝ ይባላል፡፡ ይህን ቬንዙዌላዊ ግራ ክንፈኛ በአብዛኛው ዓለም የሚያውቀው ካርሎስ ቀበሮ በተሰኘው ቅፅል ስሙ ነው፡፡
ነሐሴ 07, 2005

የበርሊን ግምብ  የዚያን ጊዜዎቹን ምስራቅና ምዕራብ በርሊን መለያ ብቻ ሳይሆን  የቀዝቃዛው ጦርነትም የርዕዮት ዓለማዊ ክፍፍል ተምሳሌት ሆኖ ይታሰባል፡፡ ግንቡ ከታጠረ ዛሬ ልክ 52ኛ ዓመቱን ደፈነ፡፡  በአውሮፓ 2ኛው የዓለም ጦርነት በጀርመን ሽንፈት እንደተደመደመ ሀገሪቱ በአሸናፊዎቹ የህብረቱ ኃይሎች መዳፍ ውስጥ ገባች፡፡ የጀርመንን ግዛት አሸናፊዎች ሶቪየት ህብረት አሜሪካ፣ ብሪታንያና ፈረንሳይ…
ነሐሴ 01, 2005

በ1960ዎቹ መጀመሪያ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የነበሩት ሪቻርድ ኒክሰን መልካም መልካሙን ለሕዝባቸው ለመናገር ብዙ ጊዜ በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ብለዋል፡፡ የዛሬ 39 ዓመት በዛሬዋ እለት በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ አሉ፡፡ በዚያች እለት በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ያሉበት ምክንያት እንደቀዳሚዎቹ ጊዜዎች አልነበረም፡፡ ኒክሰን ያን ዕለት በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ያሉት የሀገሬ ሰዎች ሆይ ከእንግዲህ “በኃላፊነቴ…

በሀገር አስተዳደር፣ ከውጭ ወራሪዎችን በመዋጋት፣ከፍ ያለ ያመራር ተሳትፎ እንዳላቸው ታሪክ የመዘገበላቸው እቴጌ ጣይቱ የተወለዱት ከ180 ዓመታት በፊት በዛሬው ቀን ነበር፡፡

እቴጌ ጣይ ብጡል በ1832 ዓ.ም. ወሎ በየጁ አካባቢ ተወለዱ፡፡ በጊዜው የነበረውንና ለሴቶች ደረጃ የሚፈቀደውን፣ የመፃፍና የማንበብ ትምህርት ተምረዋል፡፡

የቴክሳሷን ግላቬስቶን ከተማና አካባቢዋን የመታው አውሎ ነፋስ

አሜሪካ በየዘመኑ በየጊዜው የተለያዩ የተፈጥሮ አደጋዎችን አስተናግዳለች፡፡

ስምና ዓይነታቸው የበዛ የአውሎ ነፋስ አደጋዎችም ተፈራርቀውባታል፡፡

በአሜሪካ ታሪክ እጅግ አስከፊ አደጋ አስከትሏል…