ኢትዮጵያ ከ85 ዓመታት በፊት በአዲስ አበባ በጃንሜዳ አውሮፕላን ሰርታ፣ አብርራለች፡፡
''ፀሀይ'' በሚል መጠሪያ የምትታወቀው ያቺ አውሮፕላን ዛሬ የት ገባች?
በኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚሰሩት ካፒቴን ዘለዓለም አንድአርጌ ፀሀይን በቅርብ ዓመት ውስጥ አይተዋታል፤ መፅሃፍም ፅፈውባታል፡፡