• Slider One

  የምስል ተጓዳኝ መልዕክት

 • Slider Two

  የምስል ተጓዳኝ መልዕክት

 • Sldier Three

  የምስል ተጓዳኝ መልዕክት

ብርሀኑ ድጋፌ

ለዛ
This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

 ለዛ በሳምንት አምስት ቀን በሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሜጋ ኸርዝ የሚተላለፍ የሬዲዮ ፕሮግራም ነው፡፡ ትኩረቱን በሙዚቃ፣ ፊልም፣ መዝናኛ እና ትምህርት ጉዳዩች ላይ ያደረገው ለዛ ሸገር ኤፍ ኤም ስርጭቱን ሲጀምር ጣቢያውን ካሟሸባቸው ቀደምት ፕሮግራሞች መካከል አንዱ ነው፡፡ ለዛ ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከቀኑ 6 ሰዓት ተኩል እስከ 7 ሰዓት ተኩል ለአድማጭ ጆሮ ጥዑም የሆኑ ሙዚቃዎችን የሚያስደምጥበት “የምሳ ሰዓት የሙዚቃ ግብዣ” የተሰኘ ፕሮግራም አለው፡፡ ሰርክ ሰኞ ምሽት ከ12 ሰዓት ተኩል እስከ 1 ሰዓት ተኩል በሚተላለፈው “የኮሌጆች ክፍለ ጊዜ” ደግሞ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ተማሪዎችን ጉዳይ የሚዳስስ ፕሮግራም ያቀርባል፡፡ ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ ሁለት ሰዓት ተኩል ድረስ ለአየር በሚበቃው ፕሮግራሙ ደግሞ የተለያዩ የመዝናኛ ዘርፎችን የሚዳስስ ልዩ ዝግጅት ያስተላልፋል፡፡

የለዛ ፕሮግራም አዘጋጅ እና አቅራቢ የሆነው ብርሃኑ ድጋፌ የሸገር እርሾ በነበረው እና በኤፍ ኤም 97.1 ይተላለፍ በነበረው የጨዋታ ፕሮግራም ተመሳሳይ ይዘት ያላቸውን ዝግጅቶች ለ7 ዓመታት ያህል ሲያቀርብ ቆይቷል፡፡ በአጠቃላይ እስካሁን ከ50 የበለጡ አለምአቀፍ ታዋቂ የመዝናኛ ሰዎችን ቃለምልልስ በማድረግ ከኢትዮጵያውያኑ አድናቂዎቻቸው ጋር አገናኝቷል፡፡ ከነዚህም መሃል ለመጥቀስ ማያ፣ ክሪስ ተከር፣ ዩ 2፣ ቦኖ፣ ሎረን ሂል፣ አልፋ ብሎንዲ፣ ዋይ ክሌፍ ዣን፣ ጃ ሩል፣ ጆ እና ሾን ፖል ይገኙበታል፡፡ ብርሃኑ ወደ ሬድዬ ዓለም ከመዝለቁ በፊት በህትመት ጋዜጠኝነት በርካታ ዓመታትን አሳልፏል፡፡ በኪነጥበባዊ ጉዳዩች ዙሪያ ያጠነጥኑ የነበሩትን “ሆሊውድ” እና “ፕሮፋይል” ጋዜጦች ዋና አዘጋጅ ነበር፡፡

ድጋፍ ሰጪየአድማጮች ምርጫ 2006/2014

የለዛ ሸልማት ስነ-ስርዓት የመጨረሻዎቹ እጩዎች ታወቁ ስነ-ስርዓቱ መስከረም ፳፬ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም ይካሄዳል፡፡

ዘንድሮ ለ፬ኛ ጊዜ የሚካሄደው በሸገር ኤፍ 102.1 የለዛ ፕሮግራሞች የአድማጮች ምርጮች ሸልማት ስነ-ስርዓት የመጨረሻው እጩዎች ተለይተው ታወቁ፡፡ ለ2 ወራት ያህል በwww.Shegerfm.com ድምፅ መስጠቱ ሂደት ተካሄደ፡፡ ለመጨረሻው ዙር ያለፉት ታውቀዋል፡፡ 60 በመቶ በአድማጮች 40 በመቶ በሙያተኞች የተደረገው ድምፅ የመስጠት ሂደት አልፈው የተመረጡት ስራዎችና ጥበበኞች በየዘርፎቹ ከዚህ በታች የተቀመጡት ናቸው::

***ምርጥ ወንድ ተዋናይ***
 • ግሩም ኤርሚያስ፣በጭስ ተደብቄ
 • ይስሃቅ ዘለቀ፣ቀሚስ የለበስኩለት
 • መሳይ ተፈራ፣ትመጣለህ ብዬ 
 • ሚካኤል ሚሊየን፣ አይራቅ
 • ታሪኩ ብርሃኑ፣ህይወትና ሳቅ
 • ሰለሞን ቦጋለ፣ሶስት ማዕዘን
 
***ምርጥ ሴት ተዋናይ***
 • ዘሪቱ ከበደ፣ ቀሚስ የለበሰኩለት
 • ሰላማዊት ተስፋዬ፣ በጭስ ተደብቄ 
 • ማህደር አሰፋ፣ አይራቅ 
 • ሩታ መንግስተአብ፣ ረቡኒ 
 • ማህደር አሰፋ፣ ህይወትና ሳቅ 
 • ሄለን በድሉ፣ ዘወዱና ጐፈር
 
***ምርጥ ፊልም***
 • በጭስ ተደብቄ
 • ትመጣለህ ብዬ 
 • ህይወትና ሳቅ
 • ቀሚስ የልበስኩልት 
 • አይራቅ 
 • ረቡኒ
 
***ምርጥ አልበም***
 • ብዙአየሁ ደምሴ፣ ሳላይሽ
 • ስለሺ ደምሴ፣ ያምራል ሀገሬ 
 • አስቴር አወቀ፣ እውድሃለሁ 
 • ሚካኤል ለማ፣ ደስ ብላኛለች
 • አብርሃም ገ/መድህን፣ ማቻ ይስማኒሎ
 • ተመስገን ገ/እግዚአብሔር፣ ኮራሁብሽ
 
***ምርጥ የሙዚቀቃ ቪዲዬ***
 • ጃኪ ጐሲ፣ፊያሜታ
 • የኛ እና አስቴር አወቀ፣ ጣይቱ 
 • በሀይሉ አጐናፍር፣ አዩ እሽሩሩ
 • ናቲማን፣ ጭፈራዬ
 • ተመስገን ገ/እግዚአብሔር፣ ኮራሁብሽ
 
***ምርጥ ነጠላ ዜማ***
 • ግርማ ተፈራ፣ መቼ ተምጭያለሽ
 • በሀይሉ አጐናፍር፣አዮ እሹሩሩ
 • ጃኪ ጐሲ፣ ፊያሜታ
 • ዘሪቱ ከበደ፣ ደሞ የወንድ ቆንጆ 
 • አቤል ሙሉጌ፣ታ ልብ አርባ ዓመት
 • የኛ እና አስቴር አወቀ፣ ጣይቱ
 
***አዲስ ድምፃዊ***
 • ሚካኤል ለማ
 • ተመስገን ገ/እግዚአብሔር 
 • እመቤት ነጋሲ 
 • አዩ አሳየኝ አለሙ
 • ዳንኤል ፍስሃዬ
 
ይሄው ድምፅ በመስጠት ሂደት ለቀጣይ አንድ ወር በነዚህ የመጨረሻ ዙር እጩዎች ላይ ከተካሄደ በኋላ መስከረም ፳፬ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም በጣሊያን ካልቸራል ኢንስቲቲዩት በሚካሄደው የቀይ ምንጣፍ የሸልማት ስነ-ስርዓት ይሸልማሉ፡፡ይህ ለ፬ኛ ጊዜ የሚካሄደው የሸልማት ስነ-ስርዓት በየአመቱ የሚወጡ የፊልምና የሙዚቃ ስራዎችንና ጥበበኞቻቸው ይሸልማል፡፡ ከሀምሌ ፩/፳፻፭ እስከ ሀምሌ ፩/፳፻፮ ዓ.ም ለውጡ ስራዎች በነዚህ ስራዎች ለተሳተፉ ጥበበኞች ሸልማት ይሰጣል፡፡
 
ለመጨረሻ ዙር እጩዎች ድምጽ ለመስጠት የሚከተለውን አድራሻ ይጫኑ....

የዓመቱ በመድረኩ ላይ የተለያዩ ድምፃዊ እና ሙዚቀኞች የተገኙ ዝግጅታቸውን ያቀርባሉ፡፡ ክላስካል ፒያኒስቱ ግርማ ይፍራ ሸዋ እና አፍሮ ፒያ የሙዚቃ ቡድን ከፒያንስት ሳሞኤል ይርጋ ጋር በዘንድሮ ለዛ ሸልማት ስነ-ስርዓት መድረክ ላይ ያቀርባሉ፡፡

ፕሮግራም

የጃኖ ባንድ መሪ እና ኪቦርዲስት ኪሩቤል ተስፋዬ ነሀሴ 17፣2006

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

ሐምሌ 26፣2006

ሐምሌ 19፣2006

የአድማጮች የአመቱ ምርጥ ምርጫ የ4 ዓመት ጉዞ ሐምሌ 12፣2006

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

ቤዚስት ዮሀንስ ጦና ግንቦት 30፣2006

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

ግንቦት 23፣2006

ሚያዝያ 24፣2006

ሚያዝያ 10፣2006

ሚያዝያ 09፣2006

ከአርቲስት ሙላቱ አስታትቄ ጋር መጋቢት 27፣2006

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

ከቤዚስት ፋሲል ውሂብ ጋር መጋቢት 13፣2006

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

ከፒያኒስት ሳሙኤል ይርጋ ጋር የካቲት 15፣2006

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

ከወ/ሮ ሙሉ ሰለሞን ጋር ጥር 03፣2006

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

ጥቁር እንግዳ ዳንኤል ፍስሀዬ ታህሳስ 19፣2006

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

ኮሌጅ ታይም የያሬድ ትምህርት ቤት ጕዳይ ታህሳስ 07፣2006

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የአመቱ ምርጥ መስከረም 25፣2006 ክፍል 1

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የአመቱ ምርጥ መስከረም 25፣2006 ክፍል 2

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የአመቱ ምርጥ መስከረም 25፣2006 ክፍል 3

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የአመቱ ምርጥ መስከረም 25፣2006 ክፍል 4

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የአመቱ ምርጥ መስከረም 25፣2006 ክፍል 5

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

በማኅበረ ሰብ ገጾች ያጋሩ

Submit to FacebookSubmit to Google PlusSubmit to TwitterSubmit to LinkedIn