9 hours ago2 minሚያዝያ 11፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ፍልስጤም የፍልስጤም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሙሉ አባል አገር የመሆን ሕልም ተጨናገፈ፡፡ ፍልስጤምን የተባበሩት መንግስታት ሙሉ አባል ማድረጊያ የውሳኔ ሀሳብ ትናንት ለፀጥታው ምክር ቤት ቀርቦ እንደነበር አናዶሉ...
10 hours ago1 minሚያዝያ 11፣2016 - የምክክር ኮሚሽን በትግራይ እና አማራ ክልሎች የተፈጠረው ውጥረት ለምክክሩ እንቅፋት የሚፈጥር ነው አለየኢትዮጰያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በትግራይ እና አማራ ክልሎች መካከል የተፈጠረው ውጥረት ለሀገራዊ ምክክሩ እንቅፋት የሚፈጥርና የሚያዘገይ ነው አለ፡፡ ክልሎቹ በመወያየት ችግሮችን በሰላም እንዲፈቱም ጥሪ አቅርቧል፡፡...
10 hours ago1 minሚያዝያ 11፣2016 - ባለፉት 9 ወራት በአዲስ አበባ 286 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ሕይወታቸው አጥተዋልባለፉት ዘጠኝ ወራት በአዲስ አበባ 286 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ምክንያት ሕይወታቸው አጥተዋል፡፡ ከ2 ሺህ በላይ ሰዎች ደግሞ የተለያየ አካላዊ ጉዳት አጋጥሟቸዋል፡፡ ከ82 በመቶ በላይ የአደጋው ሰለባዎች እግረኞች ናቸው...
10 hours ago1 minሚያዝያ 11፣2016 - የአለም ባንክ የአፍሪካን የእንስሳት ሀብት ልማት እንዲደግፍ ጥሪ መቅረቡ ተሰማየአለም ባንክ የአፍሪካን የእንስሳት ሀብት ልማት እንዲደግፍ ጥሪ መቅረቡ ተሰማ፡፡ የአፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የእንስሳት እና የቆላማ አካባቢዎች ማዕከል ዳይሬክተር በአመታዊ የኢጋድ የባለ...
10 hours ago1 minሚያዝያ 11፣2016 - የመመሪያ በጎ ጎን እና ስጋቶች ምን ምን ናቸው?ለረዥም ዓመታት ለውጭ ባለሃብቶች ዝግ ሆኖ የቀረው የጅምላና ችርቻሮ ንግድ ክፍት እንዲሆን የሚፈቅድ መመሪያ ወጥቷል፡፡ መመሪያው እንደ ቡና፣ ጫት እና የቅባት እህሎች ያሉ የሚልክ የሀገር ቤት ባለሃብቶችም የውጭ ገበያም...
11 hours ago1 minሚያዝያ 11፣2016 - በሳምንቱ ከአራት ሺህ የሚበልጡ ዜጎች ከሳውዲ እስር ቤት ተፈተው ወደ ሀገር መመለሳቸው ተሰምቷልበመጪው ግንቦት ወር የኢትዮ ሳውዲ የጋራ የሚኒስትሮች ጉባኤ በአዲስ አበባ ይደረጋል ለዚህም መንግስት ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ ነው ሲል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የቃል አቀባይ ጽ/ቤት ተናገረ፡፡ በሳምንቱ ከአራት ሺህ...
11 hours ago1 minሚያዝያ 11፣2016 - በሲዳማ ክልል የቲቢ ስርጭት ከፍተኛ መሆኑ ተነገረበሲዳማ ክልል ያለው የቲቢ በሽታ ስርጭት ከፍተኛ መሆኑ ተነገረ፡፡ በክልሉ ለሌላ ህመም ወደ ህክምና ተቋማት ከሚመጡት ውስጥ 50 በመቶ ያህሉ ቲቢ በምርመራ ይገኝባቸዋል ተብሏል፡፡ በክልሉ ስርጭቱ የጨመረውን የቲቢ በሽታ...
11 hours ago1 minሚያዝያ 11፣2016 - በፈጠራ ስራዎች የመብት ባለቤትነት ክፍያ ዙሪያ በተናጠል ሲሰሩ የቆዩ 2 ማህበራት በጋራ ለመንቀሳቀስ ተስማሙበፈጠራ ስራዎች የመብት ባለቤትነት ክፍያ ዙሪያ በተናጠል ሲሰሩ የቆዩ ሁለት ማህበራት በጋራ ለመንቀሳቀስ ተስማሙ። ማህበራቱ የየራሳቸውን የፈጠራ መብት የክፍያ ቀመር አዘጋጅተው ሲንቀሰቃሱ መቆየታቸውንም ተጠቅሷል።...
1 day ago1 minሚያዝያ 10፣2016 - የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ ፀደቀየልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ በህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት ፀደቀ የአዋጁ መፅደቅ የኢትዮጵያን የውጭ ምንዛሬ ግኝት ለማሳደግ ያግዛል ተብሎ ተምኖበታል፡፡ ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...