ማስታወቂያ

የሸገር ወሬዎቻችን

Sort by
ነባሪ
Post Date
2022-01-18
ሸገር ልዩ ወሬ ዘቢባ ነጋሽ ትባላለች ከ11 ዓመታት በፊት በአንገቷ ላይ የነበረን እንቅርት ለማስወገድ ከተደረገላት ቀዶ ህክምና በኃላ ያለትንፈሽ መደገፊያ መኖር አትችይም ተብላ ቀሪ ዘመኗን መአጋዥ መሳሪያ ለመተንፈስ ተገዳለች፡፡
2022-01-11
ሸገር ልዩ ወሬ- ረድኤት ታምራት ትባላለች በአዲስ አበባ ከተማ ኮተቤ ነዋሪ ስትሆን፤ ላለፉት 18 ዓመታት መኝታ ላይ ያለች ስትሆን ጆሮዎቿ አይሰሙም፣ አፏ አይናገርም፣ እጅ እና እግሮቿ አይንቀሳቀሱም፡፡
2021-12-28
ሸገር ልዩ ወሬ- በሽክና ሰፈር በነበረ አረቄ ቤት ሞት ቅርብ ስለሆነ አረቄ ጠጪዎች የሚቀመጡት በሬሳ ሳጥኖች ላይ ነበረ አሉ፡፡
2021-12-20
ሸገር ልዩ ወሬ በሽሮ ሜዳ ከወንዶች ይልቅ ሴቶች ለኮሮና ተጋላጭ ናቸው ይባላል፡፡  
2021-12-11
ሸገር ልዩ ወሬ “ኢትዮጵያ መጠጊያዬ መጠለያዬ የክፉ ቀን መሸሸጊያዬ ነሽ ውለታሽ አለብኝ” ብሎ ለኢትዮጵያ እዘምታለሁ፣ እዋጋላታለሁ ያለውን ሶሪያዊውን ስደተኛ ወንድሙ ሀይሉ በልዩ ወሬው አነጋግሮታል፡፡
2021-12-07
ሸገር ልዩ ወሬ- በአዲስ አበባ ዳትሰን ሰፈር ደርሶ በአባ ባህር መንገድ የገባ ደንቆሮ በርን ያገኛል፡፡
2021-11-30
በአዲስ አበባ ከተማ እንድሪስ የተባለ የጥበቃ ሰራተኛ በግቢው ውስጥ የሚገኙ 120 መኪኖችን ታርጋ በቃሉ እንዲሁም በግቢው የሚኖሩ 249 አባወራዎችን ስም ያውቃል፡፡
2021-11-24
ለረጅም ዓመታት በአዲስ አበባ የተለያዩ አከባቢዎች እየተዘዋወሩ ምፅዋት እየጠየቁ፤ ካገኙት ጥግ እያደሩ ህይወታቸውን የሚመሩት የኔቢጤው አባባ ታምሩ መላኩ ከእንጀራ በላይ መፅሐፍ ማንበብ ያስደስተኛል ይላሉ፡፡
2021-08-15
ሸገር ልዩ ወሬ  - እማማ እርጎ  
2021-02-23
ከዚህ በፊት በግብፅ ካይሮ ከተማ ማአዲ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ይኖር የነበረ ሰው ነው፡፡ አፍቃሪ እና ጋጋሪ ነው፡፡ ወንድሙ ሀይሉ እንዲህ ይለናል...