ማስታወቂያ

የሸገር ወሬዎቻችን

Sort by
ነባሪ
Post Date
2021-11-30
በአዲስ አበባ ከተማ እንድሪስ የተባለ የጥበቃ ሰራተኛ በግቢው ውስጥ የሚገኙ 120 መኪኖችን ታርጋ በቃሉ እንዲሁም በግቢው የሚኖሩ 249 አባወራዎችን ስም ያውቃል፡፡
2021-11-24
ለረጅም ዓመታት በአዲስ አበባ የተለያዩ አከባቢዎች እየተዘዋወሩ ምፅዋት እየጠየቁ፤ ካገኙት ጥግ እያደሩ ህይወታቸውን የሚመሩት የኔቢጤው አባባ ታምሩ መላኩ ከእንጀራ በላይ መፅሐፍ ማንበብ ያስደስተኛል ይላሉ፡፡
2021-08-15
ሸገር ልዩ ወሬ  - እማማ እርጎ  
2021-02-23
ከዚህ በፊት በግብፅ ካይሮ ከተማ ማአዲ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ይኖር የነበረ ሰው ነው፡፡ አፍቃሪ እና ጋጋሪ ነው፡፡ ወንድሙ ሀይሉ እንዲህ ይለናል...
2021-02-14
አንገት ይታገዛል በእናት
2021-02-11
በመድረክ 300 ብር እየተከፈላት በተጋባዥነት ትተውን የነበረችው በተለያዩ ፊልሞች ላይ ስመጥር ናት የተባለችው ተዋናይት ፊሊ ናት፡፡ ይቺ ፊሊ ማናት? ወንድሙ ሀይሉ ስለ ፊሊ እንዲህ ይለናል፡፡
2021-01-31
እስከዳር ትባላለች በአዲስ አበባ ከተማ ከ6 ዓመት በፊት በተመረቀችበት ምህንድስና ሙያ ትሰራ ነበር፡፡ ይሁን እና ላለፉት 6 ዓመታት ከእንጦጦ ጫካ ባለ ደሳሳ ጎጆ ቤት ውስጥ በሯን ዘግታ የሰቀቀን ኑሮን ለብቻዋ ትመራለች፡፡ እስከዳርን በ0933729934 ማግኘት ትችላላችሁ። ወንድሙ ሀይሉ ታሪኳን እንዲህ ይለናል፡፡
2021-01-26
በአዲስ አበባ በየሰፈሩ በሺ በሺ እያለ አንድ ሰው ይዞራል፡፡ ለመሆኑ ይህ በሺ ምን ይሆን በየሰፈሩስ የሚዞረው ለምንድነው?   ወንድሙ ሀይሉ እንዲህ ይለናል፡፡
2021-01-21
በአዲስ አበባ ከተማ ሰሜን ሆቴል አካባቢ ከ50 ዓመት በላይ ጫማ በመጥረግ ዕድሜያቸውን አሳልፈዋል፡፡ ወንድሙ ሀይሉ ስለ እሳቸው እንዲህ ይለናል፡፡
2021-01-12
በአዲስ አበባ ጨርቆስ ድድ ማስጫ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ፀሀይ የተባለችው ወ/ሮ ስንቱን ከኮሮና አገናኘችው?  ይሄ ማለት ምን ማለት ነው? ወንድሙ ሀይሉ ስለ አከባቢው እና ስለኮሮና እንዲህ ይለናል::