ማስታወቂያ

የሸገር ወሬዎቻችን

Sort by
ነባሪ
Post Date
2020-12-22
ሸገር ልዩ ወሬ ጋሽ ጥላሁን ገሰሰ በጣም ብዙ አድናቂ ያለው ሙዚቀኛ እንደነበር ይታወሳል፡፡ የአንድ ሽማግሌ ጉዳይ ግን ከሌሎቹ ለየት ያደርጋቸዋል፡፡ ወንድሙ ሀይሉ ስለ እነዚህ ሽማግሌ እንዲህ ይለናል፡፡ 
2020-12-15
እብድ ገበያ ይባላል፡፡ ይህ ገበያ በወላይታ ቦዲቲ ከተማ ይገኛል፡፡ ወንድሙ ሀይሉ ስለ እብድ ገበያ ያዘጋጀውን እንዲህ ይለናል፡፡
2020-12-11
ሙከርበት ከአንዱ ቋንቋ ወደሌላኛው ቋንቋ መገለባበጥ ወይም መከረባበት ተከረባብቶም መግባባት ያለበት ቦታ ነው፡፡ ወንድሙ ሀይሉ ስለ ሙከርበት ይሄን አዘጋጅቷል፡፡
2020-11-23
ለመሆኑ መድፈኛ ስሙን በምን ምክንያት ነው ያገኘው? ሲል ወንደሙ ሀይሉ ሰዎችን በማናገር ያጠናከረውን እንዲህ ይነግረናል፡፡
2020-10-26
በአዲስ አበባ ከተማ ጎዳናዎች ላይ እየተዘዋወረች የምታገኛቸውን የአዕምሮ ህሙማን በማሳከም እና የወደቁትን በማንሳት ንፅህናቸውን እየጠበቀች ወደመኖርያ ቤቷ በማስገባት እራሳቸውን እንዲችሉ ታደርጋቸዋለች፡፡ ወንድሙ ሀይሉ ሙሉ ፕሮግራሙን አጠራክሯል፡፡
2020-09-28
ስለሀገራችን እንዳንሆን እንግዳ፤ ሉሲን እንመልከት ይቺን ትንሽ ላዳ፡፡  
2020-09-21
በአዲሱ ዓመት በመሥከረም ወደ እማማ ኤፍ ኤም። እማማ ሙሉ ይባላሉ 2 እግራቸውን በመኪና አደጋ አጥተዋል፡፡  ባለባቸው የሬድዮ ፍቅር ግን እማማ ሙሉ መባላቸው ቀርቶ እማማ ኤፍ ኤም ተብለዋል፡፡ ወንድሙ ሀይሉ እሳቸውን አናግሯቸው ሙሉ ታሪካቸውን እንዲህ አሰናድቶታል፡፡
2020-08-24
ነብያት ትባላለች የ5 ዓመት ልጅ ስትሆን መስማት፣ ማየት፣ መናገር እና መንቀሳቀስ የማትችል ልጅ ነች፡፡ ነብያት በተወለደች ሰዓት አባት ጥሏቸው ጠፍቷል፡፡ ወንድሙ ሀይሉ ስለታሪኩ ዝርዝር ይሄንን አዘጋጅቷል፡፡ ልትረዷት የምትፈልጉ ሰዎች ከታች ባለው በእናቷ ስልክ በመደወል ልታገኟት ትችላላችሁ። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:1000072247675 ስልክ ቁጥር 0920728128  አለምነሽ በዳዳ
2020-08-10
ቃልኪዳን አበራ ዕድሜያቸው 10 ሊሞላቸው 1 ወር የቀራቸውን 2 ወንድ መንታ ልጆች ይዛ ባለባት የጡት ካንሰር ምክንያት ለመሞት 9 ወራት ነው የቀረሽ ተብላ አሁን ከ9ኙ  2ቱን ወር ጨርሳ 7 ወራት ቀርቷታል፡፡ ቃልኪዳን አበራን ወንድሙ ሀይሉ አናግሯት ይሄንን ብላዋለች....
2020-08-03
በአዲስ አበባ፣ ጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚኖሩት ሁለት ደግ አድራጊ ጓደኛሞች በየቀኑ 150 የጎዳና ተዳዳሪዎችን በብርሃነ ሕሊና ትምህርት ቤት ውስጥ ምሳ ያበላሉ፡፡  ወንድሙ ኃይሉ አነጋግሯቸዋል…