ማስታወቂያ

የሸገር ወሬዎቻችን

Sort by
ነባሪ
Post Date
2022-01-13
በገበያ ቅኝታችን በሽሮሜዳ ተገኝተን የሀገር አልባሳት ገበያው ምን እንደሚመስል ተመልክተናል፡፡
2022-01-10
ማህሌት ኤርሲዶ በዛሬው የገበያ ቅኝቷ በሾላ ገበያ የአውደ አመት ዋዜማን ተመልክታለች፡፡  
2021-12-30
በገበያ ቅኝታችን በእህል በረንዳ ተገኝተን የእህልና ጥራጥሬውን ገበያ ሁኔታ ቃኝተናል፡፡   
2021-12-29
አባይ ባንክ የዲያስፖራውን ወደ ሀገር ቤት መምጣት መነሻ አድርጎ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል የድጋፍ መርኃ ግብር አዘጋጅቻለሁ አለ፡፡ መርኃ ግብሩ “አንድ ብር ለአንድ ዶላር፡፡ ይመንዝሩ! ይደግፉ!” በሚል የሚካሄድ መኾኑን ባንኩ ለሸገር ነግሯል፡፡  የመርኃ ግብር ዓላማ ከውጭ የሚገቡ የሀገር ልጆች በእጃቸው የያዙትን የውጭ ምንዛሪ በባንኩ ሲመነዝሩ፣ ከእያንዳንዱ ዶላር ወይም የውጭ ምንዛሪ አንድ ብር በጦርነቱ ሰበብ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ማድረግ ነው ተብሏል፡፡ አባይ ባንክ በዚሁ መርኃ ግብር የሚገኘው የውጭ ምንዛሪ ለሀገር ይበጃል፣ ከእያንዳንዱ ብር ምንዛሪ ደግሞ ለተፈናቀሉ የሀገር ልጆች ለመደገፍ ያግዛል ብሏል፡፡
2021-12-23
ከሳምንታት በፊት መንግሥት በዛ ያሉ አልባሳትና የግል መጠቀሚያዎችን በሻንጣ ይዘው ለሚገቡ መንገደኞች ሰጥቶት የነበረውን የቀረጥ ነጻ ፈቃድ ማንሳቱ ይታወሳል፡፡ ይህን ተከትሎ በአልባሳት ገበያ ላይ የተፈጠረ አዲስ ነገር ይኖር ይኾን? ማህሌት ኤርሲዶ ወደ መርካቶ ጎራ ብላ የአልባሳት ነጋዴዎችን አነጋግራለች፡፡
2021-12-09
በዛሬው የገበያ ቅኝት መሰናዶዋችን ከተከፈተ ትናንት 5ኛ ቀኑን የያዘውን ሁለተኛ ዙር የአስቤዛ ገበያ ላይ የሸቀጦችን ዋጋ ቃኝተናል፡፡
2021-12-09
በዛሬው የገበያ ቅኝት መሰናዶዋችን ከተከፈተ ትናንት 5ኛ ቀኑን የያዘውን ሁለተኛ ዙር የአስቤዛ ገበያ ላይ የሸቀጦችን ዋጋ ቃኝተናል፡፡
2021-12-09
በዛሬው የገበያ ቅኝት መሰናዶዋችን ከተከፈተ ትናንት 5ኛ ቀኑን የያዘውን ሁለተኛ ዙር የአስቤዛ ገበያ ላይ የሸቀጦችን ዋጋ ቃኝተናል፡፡
2021-12-07
ሁለተኛው ዙር የአስቤዛ ባዛር በአዲስ አበባ ኢግዚቢሽን ማዕከል ከሕዳር 25 ጀምሮ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ለ8 ቀናት ይቆያል የተባለው ይህ ባዛር ከመጀመሪያ ዙር ተሞክሮዎችን በመውሰድ ሰፊ የምርት አቅርቦትን ጨምሮ አንዳንድ ማሻሻያ ተደርጎበታል ተብሏል፡፡ 
2021-12-03
አሁን በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ መያዝ ባለበት ጊዜ በከተማው ግን ከ1.5 እስከ 20 ሚሊየን ብር የሚሸጡ መኪናዎች ደረታቸውን ገልብጠው የሚዛቸውን ኢትዮጵያዊ ይጠብቃሉ፡፡  ሻፓኙም፣ ውስኪውም እንደ ልብ ይጨለጣል፡፡  ይህ ምን ይነግረናል?