ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ግሩም ተበጀ/ሸገር ሼልፍ

ግሩም ተበጀ/ሸገር ሼልፍ

ሸገር ሼልፍ በስነጽሁፋዊ ሃቅማቸው ከፍ ያሉ አጫጭር የስነጽሁፍ ስራዎች በልዩ መንገድ የሚተረኩበት ሰአት ነው፡፡ በሸገር ሼልፍ ጽሁፎች ብቻ ሳይሆኑ በደራሲዎችና በከያኒያን የገዛ ድምጽ የሚቀርቡ ፍጥርታቸው ከስነጽሁፍ የሚጠቃለሉ ስራዎችም አብረው ይደመጣሉ፡፡

ዝግጅቱ ለማናቸውም ሰዎች ክፍት ሲሆን የሚቀርቡት ስራዎች ለአድማጭ እንዲመጥኑ ግን የመምረጥ ስራ በአዘጋጆቹ ይከወናል፡፡

አርብ ከጠዋቱ 3፡00-4፡00 

እሁድ ከ12፡00-1፡00 ይደገማል

Email
Shelf@shegerfm.com
የድምፅ ስብስብ