ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ሰኔ 22፣ 2012/የሕዳሴው ግድብ በ4 ዓመታት ውስጥ በሙሉ አቅሙ ሀይል ማመንጨት ከጀመረ የኢትዮጵያን ዓመታዊ ምርት በ7.5 ቢሊየን ዶላር ያሳድገዋል ተባለ

የሕዳሴው ግድብ በተያዘለት እቅድ ተሰርቶ በ4 ዓመታት ውስጥ በሙሉ አቅሙ ሀይል ማመንጨት ከጀመረ የኢትዮጵያን ዓመታዊ ምርት በ7.5 ቢሊየን ዶላር ያሳድገዋል ተባለ፡፡

በተቃራኒው ደግሞ ግድቡ ቢዘገይ በ 5 ዓመታት እስከ 41.7 ቢሊየን ዶላር እንደሚያሳጣ በጥናት ተረጋግጧል፡፡
 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ