ማስታወቂያ

programs top mid size ad

20 ዓመታት የጨዋታ ፕሮግራም-የማንን ጨዋታ መልሰን እናስደምጣችሁ?

የማንን ጨዋታ መልሰን እናስደምጣችሁ…

ባለፉት 20 ዓመታት የጨዋታ ፕሮግራም ቆይታ በመቶዎች የሚቆጠሩ እንግዶች እውቀት፣ ጨዋታ እና ልምዳቸውን አጋርተውናል…

እነሆ ዛሬ ላይ ሆነን የጨዋታ መሰናዶን 20 ዓመት ስናከብር ከእንግዶቻችን ጨዋታዎች የትኛውን ደግመን እንድናስደምጣችሁ እንደምትሹ ምክንያታችሁን ጨምራችሁ ፃፉልን…

ከጨዋታ እንግዶቻችን በከፊል፣

 • ጥበበ ተርፋ
 • ራሔል ዩሐንስ
 • ህይወት ተፈራ
 • ፍቃዱ ተክለማርያም
 • ደስታ ሐጎስ
 • እያሱ በርሔ
 • ዳንዔል ክብረት
 • ኃይማኖት ዓለሙ
 • ጥላሁን ገሠሠ
 • ነቢይ መኮንን
 • አባተ መኩሪያ
 • ሚካዔል በላይነህ
 • ብርሐኑ አስረስ
 • ኤልሳቤት መላኩ
 • ቴዎድሮስ ካሳሁን
 • ጃርሶ ሞትባይኖር ኪሩቤል
 • ተስፋዬ ሳህሉ
 • ተስፋዬ ገሠሠ
 • ዘውዴ ረታ
 • ንጉሴ አክሊሉ
 • ተሾመ ገ/ማርያም
 • ዶ/ር በላይ አበጋዝ
 • ካሳዬ ጨመዳ
 • ታደለች ሀ/ሚካሜል
 • ንጉሴ መንገሻ
 • መዓዛ አሸናፊ
 • አበበች ጉበና
 • ካርዲናል ብርሃነ እየሱስ
 • አቡነ ማቲያስ
 • ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር እድሪስ
 • ጌታቸው ደስታ
 • አሰፋ ጨቦ
 • ነጋሽ ገብረማርያም
 • ፕ/ር ረዳ ተክለሐይማኖት
 • ፕ/ር ገብሩ ታረቀ
 • ፕ/ር መስፍን አርአያ
 • ዶ/ር ንጉሴ ተፈራ
 • ዶ/ር ተገኝወርቅ ጌቱ
 • ዶ/ር ዮናስ ገዳ
 • ፕ/ር መስፍን ወልደማርይም
 • እየሱስወርቅ ዛፉ
 • ዶ/ር አደይአበባ አበራ
 • ፕ/ር እያሱ ወልደሰንበት
 • በኃይሉ ገ/መድህን
 • ዶ/ር ተዋበች ቢሻው
 • ፕ/ር አብይ ፎርድ
 • ዶ/ር ዘረሰናይ አለምሰገድ
 • ፕ/ር ህዝቅያስ አሰፋ
 • ፕ/ር የአለምፀሃይ መኮንን
 • ዶ/ር ጌታቸው ተድላ
 • ፕ/ር ሽብሩ ተድላ
 • ፕ/ር አንድርያስ እሸቴ
 • ዶ/ር ያሬድ ተካበ
 • አቶ ወልድሄር ይዘንጋው
 • አቶ ተወልደ ገብረማርያም
 • አቶ ሳሙኤል ተስፋዬ
 • ካፒቴን ልኡል አባተ
 • ወ/ሮ መሰረት በልሁ
 • ራስ መንገሻ ስዩም
 • ደጃዝማች ወልደሰማያት ገ/ወልድ
 • ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ
 • ቀኝአዝማች አስፋው ምናለሸዋ
ቁልፍ ቃላት
ምላሽ