ማስታወቂያ

programs top mid size ad

የአርብ ልዩ ወሬ-ነሐሴ 1፣ 2012/ 10 ዓመት ያልሞላቸው 2 ልጆቿን ይዛ ለመሞት 7 ወር የቀራት ሴት

ቃልኪዳን አበራ ዕድሜያቸው 10 ሊሞላቸው 1 ወር የቀራቸውን 2 ወንድ መንታ ልጆች ይዛ ባለባት የጡት ካንሰር ምክንያት ለመሞት 9 ወራት ነው የቀረሽ ተብላ አሁን ከ9ኙ  2ቱን ወር ጨርሳ 7 ወራት ቀርቷታል፡፡

ቃልኪዳን አበራን ወንድሙ ሀይሉ አናግሯት ይሄንን ብላዋለች....

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ