ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ነሐሴ 14፣ 2012/ሸገር ልዩ ወሬ-መስማት፣ ማየት፣ መናገር እና መንቀሳቀስ የማትችል ልጅ እና አባት ጥሏቸው የጠፋ ቤተሰብ ችግር ላይ ይገኛሉ

ነብያት ትባላለች የ5 ዓመት ልጅ ስትሆን መስማት፣ ማየት፣ መናገር እና መንቀሳቀስ የማትችል ልጅ ነች፡፡

ነብያት በተወለደች ሰዓት አባት ጥሏቸው ጠፍቷል፡፡ ወንድሙ ሀይሉ ስለታሪኩ ዝርዝር ይሄንን አዘጋጅቷል፡፡

ልትረዷት የምትፈልጉ ሰዎች ከታች ባለው በእናቷ ስልክ በመደወል ልታገኟት ትችላላችሁ።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:1000072247675
ስልክ ቁጥር 0920728128 
አለምነሽ በዳዳ

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ