ማስታወቂያ

programs top mid size ad

መስከረም 5፣ 2012/ አዲሱን የኢትዮጵያ ብር ኖት ለመቀየር በውክልና አይቻልም

አዲሱን የኢትዮጵያ ብር ኖት ለመቀየር በውክልና አይቻልም።

ማንም ሰው ገንዘብ ለመቀየር እና ባንክ ቤት ለማኖር በራሱ መታወቅያ ወደ ራሱ ሂሳብ ማስቀመጥ ግዴታ ነው። ሒሳብ ደብተር የሌለው አዲስ ሂሳብ መክፈት ይኖርበታል ወደ ሌላ ሰው ባንክ ሂሳብ ማስገባት ፈፅሞ የተከለከለ ነው።

ኢትዮጵያ አዲሱን የብር ኖት ለውጣ ለማጠናቀቅ ከ 3 ወር በላይ አትጠብቅም። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ትናንት ማምሻውን ይህን ተናግሯል።

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ