ማስታወቂያ

programs top mid size ad

መስከረም 21፣ 2013/ አዳዲስ የገንዘብ ኖት ቅያሪን ተከትሎ ከ25,000 በላይ አዳዲስ የሂሳብ ቁጥሮች መከፈታቸውን ዳሸን ባንክ ተናገረ

አዳዲስ የገንዘብ ኖት ቅያሪን ተከትሎ ከ25,000 በላይ አዳዲስ የሂሳብ ቁጥሮች መከፈታቸውን ዳሸን ባንክ ተናገረ።

በዚህም ከ7 መቶ ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተደርጓል ተብሏል።

ባንኩ አዳዲሶቹን የብር ኖቶች በሁሉም ቅርንጫፎች ማሰራጨቱንም ተናግሯል።

ዳሽን በተጨማሪም ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 30 ሚሊየን ብር ለመስጠት መወሰኑን የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አስፋው አለሙ ተናግረዋል።

 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ