ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ህዳር 18፣ 2013/ ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ተልኮ አዲስ አበባ የሚገኘው ልዑክ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር የሚነጋገር ቢሆንም ጉዳዩ ግን ከህወሓት ጋር በሚደረግበት ሁኔታ አለመሆኑ ተነገረ

ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ተልኮ አዲስ አበባ የሚገኘው ልዑክ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር የሚነጋገር ቢሆንም ጉዳዩ ግን ከህወሓት ጋር በሚደረግበት ሁኔታ አለመሆኑ ተነገረ፡፡ 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ