ማስታወቂያ

programs top mid size ad

የካቲት 15፣2013/ የሊቢያው የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ፋቲ ባሻጋ ከተቃጣብኝ የግድያ ሙከራ አለመጥኩኝ አሉ

የሊቢያው የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ፋቲ ባሻጋ ከተቃጣብኝ የግድያ ሙከራ አለመጥኩኝ አሉ፡፡

ሬውተርስ እንደፃፈው ባሻጋ በአጀብ በተሽከርካሪ በሚጓዙበት ወቅት ታጣቂች ድንገት ደራሽ ተኩስ ከፍተውባቸዋል፡፡ ጥቃቱ በእጅጉ የተቀነባበረ እንደነበር ተናግረዋል፡፡ ይሄ አጋጣሚ ሳይሆን በጣሙን የታሰበበት ጥቃት ነው ብለዋል፡፡

ሊቢያን ወደ ብሔራዊ አንድነቷ ለመመለስ ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ በጥቃቱ እጃቸውን አስገብቷል ከተባሉት መካከል ሁለቱ መያዛቸው ተሰምቷል፡፡
 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ