Image የሰላም ሚኒስቴር በአገሪቱ ዘላቂ ፍቅር ሰላምና መተሳሰብ እንዲያመጣ የተቋቋመ መስሪያ ቤት ነው፡፡ ኢትዮጵያ ግን ወትሮም በነዚህ እሴቶች ነው የምትታወቀው፣ ታድያ ሚኒስቴሩ ምን ሊጨምርላት ነው? ብለን ስንጠይቅ አንዳንድ ምሁራን የሸረሸሩትን ልንጠግን ነው የሚል ምላሽ ተሰጥቶናል፡፡ በ ቴድሮስ ብርሃኑ 3 ጊዜ የታየ ቁልፍ ቃላት የአገር ውስጥ ወሬ ምላሽ:- ምላሽ