ማስታወቂያ

programs top mid size ad

መጋቢት 28፣ 2013- በመንግሥት ቢሮ ውስጥ ተማሪዎችን ሲመዘግብ የነበረው ሲፈን ኮሌጅ እንዲዘጋ ተወሰነበት

በመንግሥት ቢሮ ውስጥ ተማሪዎችን ሲመዘግብ የነበረው ሲፈን ኮሌጅ እንዲዘጋ ተወሰነበት፡፡ ኮሌጁ ተማሪዎቹን እንዲበትን እና ለተከታታይ 2 ዓመታት ምንም ዓይነት እውቅና እንዳያገኝ መከልከሉም ተሰምቷል፡፡
ቁልፍ ቃላት
ምላሽ