የሐዋሳ ዩኒቨርስቲው የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ማስተማሪያ ሆስፒታል ለሲዳማ ክልልና ለአካባቢዋ ብቸኛው የኮቪድ 19 ህክምናና ምርመራ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው፡፡ በሲዳማ ክልል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከሚመረመሩት ከ50 በመቶ በላዩ ኮቪድ እየተገኘባቸው ነው የተባለ ሲሆን ሆስፒታሉ ትልቅ ጫና ውስጥ ገብቷል ተባለ፡፡ በ ትዕግስት ዘሪሁን ቁልፍ ቃላት የአገር ውስጥ ወሬ ምላሽ:- ምላሽ