ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ነሐሴ 26፣ 2013- አዲስ ዓመት ሲመጣ የተለያዩ ቁሳቁሶችንና እቃዎችን ለገበያ የሚቀርቡበት ባዛሮችን ማዘጋጀት ተለምዷል

አዲስ ዓመት ሲመጣ  የተለያዩ ቁሳቁሶችንና እቃዎችን ለገበያ የሚቀርቡበት ባዛሮችን ማዘጋጀት ተለምዷል፡፡  ሰውም እንደየአቅሙ አዳዲስ የቤት እቃዎችንና የቤት ማስዋቢያ ነገሮችን የመግዛት ልምድ አለው፡፡ 

ሸገር የዘንድሮ የአዲስ ዓመት ዋዜማ በኤግዚቢሽን ማዕከል በመገኘት ግብይቱን ቃኝቷል፡፡ 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ