ማስታወቂያ

programs top mid size ad

መስከረም 4፣ 2014-ከአካባቢው መውጣት ያልቻሉ በሰሜን ወሎ የሚገኙ ዜጎች ሰብዓዊ ረድኤት እየደረሰላቸው ባለመሆኑ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይገኛሉ ተባለ

የመኖሪያ አካባቢያቸው አሸባሪ ተብሎ በተፈረጀው ህወሓት ኃይል ቁጥጥር ስር ሲገባ ከአካባቢው መውጣት ያልቻሉ በተለይ በሰሜን ወሎ የሚገኙ ዜጎች ሰብዓዊ ረድኤት እየደረሰላቸው ባለመሆኑ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይገኛሉ ተባለ፡፡

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ