ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ህዳር 25፣ 2014- መሠረታዊ የሚባሉና ዜጎችን የሚጠቅሙ የጤና መረጃዎች በነፃ የሚቀርቡበት ማዕከል ዛሬ ሥራ መጀመሩ ተነገረ

መሠረታዊ የሚባሉና ዜጎችን የሚጠቅሙ የጤና መረጃዎች በነፃ የሚቀርቡበት ማዕከል ዛሬ ሥራ መጀመሩ ተነገረ፡፡ 

በማዕከሉ የህክምና ምክር እንዲሁም ሌሎችም አገልግሎቶች ይሰጣሉ ተብሏል፡፡ 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ