ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ጥር 5፣ 2014- የአዲስ አበባ ቀይ መስቀል ማህበር አምቡላንሶች ከመኪናነት በዘለለ የሚሰጡ አገልግሎት እምብዛም ነው ተባለ

የአዲስ አበባ ቀይ መስቀል ማህበር አምቡላንሶች ከመኪናነት በዘለለ የሚሰጡ አገልግሎት እምብዛም ነው ተባለ፡፡

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ እንዲሰጡ የተሟላ የህክምና ቁሳቁስ ይፈልጋሉ ተብሏል፡፡

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ