ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ጥር 6፣ 2014- በአማራ ክልላዊ መንግስት ከአካባቢው የተፈናቀሉ እና ሃብት ንብረታቸው የወደመባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም ስራ ጀምሪያለሁ አለ

በአማራ ክልላዊ መንግስት ከአካባቢው የተፈናቀሉ እና ሃብት ንብረታቸው የወደመባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም ስራ ጀምሪያለሁ አለ። 

በክልሉ ከ11 ሚሊየን በላይ ዜጎች የእለት ደራሽ እርዳታ ጠባቂ ናቸው፡፡ 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ