ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ጥር 6፣ 2014- የመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን ዕድሜ ተጫጭኖት ለእድሳት ስንዱ ሆኗል

የመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን ዕድሜ ተጫጭኖት ለእድሳት ስንዱ ሆኗል፡፡ ቅርሱን ለማደስ እንዲያስችልም ታቦተ ህጉ ወደ ቅዱስ በዓለወልድ ቤተ ክርስቲያን እንደሚዘዋወር ተሰምቷል፡፡

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ