ወሬ መለያዎች
Reset filters
2020-09-29
የአሜሪካና ቻይና የንግድ ጦርነት ከኢትዮጵያ አንፃር በእስክንድር ከበደ የተዘጋጀውን ፅሑፍ ተስፋዬ አለነ ያቀርበዋል።
2020-09-29
የአንበጣ መንጋ ዳግም በአፋር፣አማራ እና ትግራይ ክልሎች መከሰቱ ስጋትን ፈጥሯል።  
2020-09-29
የመስቀል በዓል ቀን የተለያዩ  የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የበዓል ፕሮግራሞችን ሲያስተላልፍ ነበር፡፡ ከእነዚህ ፕሮግራሞች አብዛኞቹ…
2020-09-29
የአደባባይ በዓል የሆነው እና በዩኔስኮ የማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስ የተመዘገበው የመስቀል የደመራ በዓል ከኢትዮጵያ አልፎ የዓለም…
2020-09-29
የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መረጃ ማዕከል የዓለም አቀፍ የልብ ቀን ስመልክቶ ለ3 ቀን ነፃ ህክምና እሰጣለው ብሏል።  
2020-09-29
በኦሮሚያ ክልል የሚደርሰው የትራፊክ አደጋ ባለፈው ዓመት በተወሰነ መልኩ መቀነሱ ተነገረ።