ምጣኔ ሃብት

ጥቅምት 4፣ 2014- የአለም የገንዘብ ድርጅት በቀጣዩ 5 ዓመታት የኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብት ምን ዓይነት መልክ እንደሚኖረው ለመገመት ተቸግሬአለሁ አለ

የአለም የገንዘብ ድርጅት በቀጣዩ 5 ዓመታት የኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብት ምን ዓይነት መልክ እንደሚኖረው ለመገመት ተቸግሬአለሁ አለ፡፡

ድርጅቱ የኢትዮጵያን የመጪዎቹን ዓመታት ምጣኔ ሐብት በእርግጠኝነት ለመገመት አዳጋች ያደርገዋል ያለው የወቅቱን የጦርነት ሁኔታ መነሻ አድርጎ ነው፡፡

ምላሽ

ምጣኔ ሐብት- መስከረም ላይ ነዳጅ ሊጨምር ይችላል የሚለው ወሬ ከየት የመጣ ነው?

መስከረም ላይ ነዳጅ ሊጨምር ይችላል የሚለው ወሬ ከየት የመጣ ነው? 

የገንዘብ ሚንስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)  ይሄ ወሬ ሰፊውን ህዝብ ሊያሳስብ አይገባም ሲሉ ለሸገር ነግረዋል።

ምላሽ
ወሬ መለያዎች
Reset filters
2021-10-19
የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ሁሉም ወገኖች ከግጭት አባባሽ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ ጠየቁ፡፡ ሐምዶክ ጥሪውን ያቀረቡት…
2021-10-19
በኢስዋቲኒ የሥርዓት ለውጥ ለመጠየቅ የተነሳው ተቃውሞ ያስከተለው ግጭት የሰዎችን ሕይወት እየነጠቀ ነው ተባለ፡፡ በሰሞኑ ግጭት…
2021-10-19
ቻይና አዲስ ሥሪት ሚሳየል ሞክራለች መባሉን አስተባበለች፡፡ ቻይና ሞክራዋለች የተባለው ሚሳየል ከድምፅ የሚፈጥን እንደሆነ…
2021-10-19
በኢትዮጵያ በሁሉም አካባቢዎች የፖሊዮ ቫይረስ መኖሩ ተረጋግጧል ተባለ፡፡ በዚህም ከመጪው ጥቅምት 15 ጀምሮ የፖሊዮ ክትባት…
2021-10-19
በኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ክትባት በክፍያ መሰጠት ሊጀምር ነው ተባለ፡፡ ሜዲቴክ ኢትዮጵያና ዋሽንግተን የህክምና ማዕከል ከቻይና…
2021-10-19
በታጣቂዎች በደረሰባቸው ጥቃት የጉዳታቸው መጠን ከፍ ላለ የአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች ልዩ ድጋፍ ሊደረግ ነው ተባለ፡፡