ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ሚያዝያ 13፣ 2013- ምግብ ሆኖ ለሚመረተው ሰብል ስትባትል ማባያዋን ዘይት ግን ዘንግታዋለች

የዛሬን የዘይት መወደድ ያዩ ቀደም ባለው ጊዜ ሁሉም እንደአቅሙ ወጣ ብሎ የሚገዛባቸው የዘይት መጥመቂያዎች ምን ያህል ቀዳዳ እንደደፈኑ ልብ ባለመባሉ የተፈጠረ ችግር ነው ይላሉ፡፡ 

አሁንም የዘይትን ነገር ስራዬ ብሎ የሚከታተል የሀገር ውስጥ አምራቾችን በሚደግፍ መንገድ ከውጪ ሀገር ከየትና ስንት ሊትር ይምጣ እያለ በሀላፊነት የሚሰራ ተቋም ማበጀት ይሻላል ይላሉ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው፡፡
 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ