ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ሚያዝያ 15፣ 2013- ለ6ኛው አገር አቀፍ አጠቃላይ ምርጫ የተመደበው የመራጮች የምዝገባ ቀነ ገደብ ዛሬ ያበቃል

ለ6ኛው አገር አቀፍ አጠቃላይ ምርጫ የተመደበው የመራጮች የምዝገባ ቀነ ገደብ ዛሬ ያበቃል፡፡

የምዝገባ ጊዜውን ለማራዘም የሚያስችል ውሳኔ ለመስጠት የቦርዱ የስራ ሀላፊዎች ስብሰባ እንደሚቀመጡ ሰምተናል፡፡ 
 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ