top of page

ሚያዝያ 23፣2016 - ሰራተኞች በአግባቡ ግዴታቸውን ይወጣሉ ወይ?

ዛሬ የሰራተኞች ቀን ተከብሮ ይውላል፡፡


ቀኑ በአመዛኙ የሰራተኞች መብት ያለበት ደረጃ እየተተነተ የሚቀርብበት ነው፡፡


በሌላ በኩል ግን ሰራተኞችስ በአግባቡ ግዴታቸውን ይወጣሉ ወይ የሚለውም አብሮ መነሳት ያለበት ነው ይባላል፡፡


ስለ ስራ ባህል እና ተያያዥ ጉዳዮች የዘርፉን አካላት ጠይቀናል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


bottom of page