ኢትዮጵያ፤ እንደሀገር እውቅና ይሰጣት ዘንድ ከምትሻው ከሶማሌላንድ ጋር ያደረገው የመግባቢያ ስምምነት፤ ከሶማሊያ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት ውስጥ አስገብቷታል፡፡
በአልሸባብ የሽብር ጥቃት ፈተና ውስጥ ያለችው ሶማሊያ፤ ለዓመታት ሕይወቱን እየከፈለ ከአልሸባብ ሲጠብቃት የኖረውን የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሃይል ከሃገሬ አስወጣለሁ እስከማለት ደርሳለች፡፡
ስለ ጉዳዩ እስካሁን በኢትዮጵያ በኩል የተባለ ነገር ባይኖርም የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሀይል ከዚያ ቢወጣ በራሷ በሶማሊያ እና በቀጠናው ምን ያስከትላል?
ለቀጣዩ የሰላም ማስከበር ስራውስ ምን ተፅዕኖ ይኖረዋል?
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Comments