በትግራይ ክልል በአንድ ዞን ብቻ ከ130,000 በላይ ተማሪ ወደ ትምህርት ገበታ አልተመለሰም፡፡
ከ4,000 በላይ የዞኑ መምህራንም ወደ ት/ቤቶች ተመልሰው ስራ አልጀመሩም ተብሏል፡፡
በክልሉ የጤና ተቋማት፣ ት/ቤቶችና የፍትህ ተቋማት መልሰው ካለመደራጀታቸው ባሻገር የሰው ሀይል እና የበጀት እጥረት እንዳጋጠማቸው ተነግሯል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments